المدة الزمنية 13:29

የሪህ በሽታ እንዴት ይከሰታል | Healthy Life

بواسطة News ET Social
28 752 مشاهدة
0
688
تم نشره في 2021/11/08

ከመገጣጠሚያ ህመሞች አንዱ የኾነው ሪህ ምንድነው? እንዴት ይከሰታል? ከዩሪክ አሲድ ጋር ግንኙነቱ ምን ይመስላል? ምልክቶቹ ምንድናቸው? ህክምናውስ? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን እነኾ ዝርዝር መረጃ ይዞልን ቀርቧል። መልካም ቆይታ። ለጥያቄና አስተያየትዎ admin@diretube.com #Ethiopia #HealthyLife

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 72
  • @
    @aklogaklog9017منذ 2 سنوات ጉልበት ስብስቤው ስቀመጥ ዘርግቸ ሳጥፈው በጣም ስሜት አለው ምንላርግ 3
  • @
    @user-ux7cr2uv4eقبل 4 أشهر ወተት ይመኸራል ለሪህ በሽታ ዶ/ር ለላው ገለፃህ በጣም አስተምሮኛል አመሠግናለው
  • @
    @TeseraTesera-jz6rlقبل 3 أشهر በአሑኑ ስአት ታምሜ ነው ያለሑት ማስታገሻ ብወስድም ለጊዜዉ ሕመው የቆመ ይመስላል ተሠልሶ ደግሞ ያመኛል ዶ/ክ አሑን ያስተላለፍኀዉ ምክር በጣም አመሠግናለሑ
  • @
    @sulemanosman4518منذ 2 سنوات Salm doctar rihke aside yamagale ena golebatin yamagale matecia lamakerhe fagia nabar adersehen lakelge
  • @
    @ashug.1127منذ 2 سنوات Thanks doctor where can we get you for further treatment?
  • @
    @edenalemnew3696منذ 2 سنوات Uric acid levelu 7.3 khone keftgia nw mibal derjaw?ena minm milkit sayasay nw ytkstew himem ylewm le lela cheak up blood siset nw uric acid levelu endchmre ytngrew silzih min tilalk docter pls answer me?
  • @
    @ephrembelay9219منذ 2 سنوات እናመሰግናለን ባህረ ውስጥ ያሉ ስትል አመ መብላት ይቻላል የፍየል እና የበግሣጋስ መብላት ይቻላል መልሶትን እንጠብቃለን እናመሰግናለን ከልብ
  • @
    @semahegnabeje4080منذ 2 سنوات ebakihe D.r ene 2 amet honegn mejemeriya 7.4 neber ahun gin 4.1 new ye uric acid metenu himemu gin eyebasebign new, min yshalegnal?
  • @
    @user-jn9yl8lj2vقبل 3 أشهر ዶ/ር በጣም ደስ የምል ትምርት ወስጂያለው እኔ ዕድሜ 30 ዎች ውስጥ ነው የሪህ ቨሽታ ተጠቂ ነኝ ጉልበት ለመታጠፍሽንት ቤት ለመጠቀም ሁለቱ እጆቼ መንቀሶቀስ ገላየን ለመታጠብ እያስቸገሩ ናቸው ጎሮሮዬ ምራቅ ለመዎጥ ይቸገራል መዲኃኒትም እተጠቀምኩ ነው ግን ለውጥ የለም :: በእግዚአብሔር መላ በልልን ሆኖ ግን ሺባ ልያርግ ይችላል ?
  • @
    @sarahailu9464منذ 2 سنوات Please bewast mesemer laworah echilalehu .?
  • @
    @negalignnigatu628العام الماضي ዶክተር ለሶስተኛ ግዘ መገጣጠምያ እና የእግር ጣቶችን በጣም እያመመኝ ነው እባክህ መድኃኒቱን እዘዝልኝ
  • @
    @fantafanta6047منذ 2 سنوات አባቴን ያመዋል ምን ድን ነው መድሀኒቱ ዶክተር☝ ጪንቅ ብሎኛል ያባቴ ህመም 1
  • @
    @toutube4094قبل 5 أشهر ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶኮት እባክህ እረዳኛ ላግርህ እፈልጋለሁ አባቴ ቴሞብኝ ነው
  • @
    @user-ze5ug1rv3zقبل 8 أشهر ዶክተር ፖሊሥ አተን የምናገኚበትን ሥልክ ቁጥር አሥቀምጥልን ❤❤❤
  • @
    @ekrm577منذ 2 سنوات በናትክ አድራሻ ስጠኝ በምንድነዉ የማገኝህ ማዘሬን በጣም ያማታል እሪህ መፍትሄዉን
  • @
    @yesunehassefa6797قبل 3 أشهر እስፖርት ከሰራን በሃላ ብዙ ውሀ በመጠጣት እንዳይባባስ አይረዳም ወይ ? በሽታው አለብኝ ውፍረቴን ለመቀነስ እስፖርት መስራት አለብኝ እነዴት ማስታረቅ እችላለሁ? አመሰግናለሁ
  • @
    @firezewedmaru113منذ 3 سنوات እናመስግናለን ዶር ግን እሪህ በሽታ ከኩላሌት ችግር ጋር ይገናኛል መፍቴውን እባክህ የስኮር ሕመምም አለብኝ 1
  • @
    @muluabreham-qv4nnقبل 7 أشهر በሪህ የታመመ ሰው ሙሉ ለሙሉ ልንድንበት የምንችልበት መድሀኒት የለውም ?
  • @
    @tatekbirhanu8844العام الماضي አባቴ የሆቢጫ ኪኒን እየወሰደ ነበረ ግን ምንም ሊሻለው አልቻለም የሀበሻይውሰድ ወይም ወደህክምና ይሂድ?
  • @
    @bitewlgntesfaye2114قبل 9 أشهر በናትህ ዶክተርዬ እናቴን በጣም ነው የሚያማት ከ7አመት በፊት ተመርምራ እሪ ነው አሏት እና peridensolone የሚል መድሀኒት ነበር የሰጧት በቀን10 ፍሬ ነበር የምትወስደው አሁን ግን እየቀነሰች እየቀነሰች አሁን በየቀኑ3 ፍሬ ነው የምትወስደው እሱን ካልዋጠች ያማታል እና ሙሉለሙሉ የሚያጠፋው ነገርካል ዶክተር እባክህን
  • @
    @ledyaethiopiayoucome8287منذ 2 سنوات አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ዶክቶር የሀሳስያ ማለትም የቆዳ የሚሳክክ መፍትሔ ካላችሁ ጠቁምኝ
  • @
    @merryyssf3542العام الماضي ደኩትርየ እግሬን በጣም ያመኛል ሲጀምርኝ ጉልብቴንነበር የጀመርኝ እና እድእግራን ብቻነበር ያመመኝ አሁንግን ሁለቱን እግሬን አመመኝ እጃንምጨምሮ አመመኝ ክህመሜ በላይግን በጨቅት ልሞትነው ምክንያቱም የነርብ በሸታ እዳይሆንብኝ ብየበጣም ፍራሁ የእግሬዘጉ ቀጥቀጣል በየቦታ እብጥእብጥ ይላል ያለሁት በስደትነው ሲበስብኝ አሞኛል ሀኪም ቤት ውስዱኝ ብላችው የሚቀባ ክሬም አመጡልኝ ግንምንም አላሻለኝም መላብለኝ ደኩትር ....وسعت 1
  • @
    @admasuabebe9232قبل 10 أشهر ዶ/ር የገለፅክልን ትምህርት በጣም ደስ የሚል ነው የ37 ዓመት የደም ግፊት በሽተኛና መድሀኒት ተጠቃሚ ነኝ በሽታውንም ተቆጣጥሬያለሁ ቀጥሎ የመጣብኝ Uric acid ነው እንደ በሽተኞች በጣት በኩል አይደለም ሲፈልግ በእግሬ የውስጥ እግር ያቃጥለኛል ሲፈልግ የትም ቦታዎች ሳይታሰብ ህመሙ ይጀምርና ሥቃዬን ያባብሳል አንድ እግሬን ለረዥም ጊዜ ያመኝና ወደ ጤናማው እግሬ ይሸጋገራል በጣም ሥቃዬ በዛ አሉፕሪኖል ከአንድ ዓመት በላይ በቀን ሶስት ጊዜ እየተጠቀምኩኝ ሥቃዩ እንዴት አይቀንስም? ሁል ጊዜ ሥጋ በል አይደለሁም ጥሬ ሥጋ አትብላ ተብዬ በስንት ጊዜ አንዴ የፍየል ሥጋ ወጥ አልፎ አልፎ ጥብስ እበላለሁ ግና በሽታው ያው እንዳልከው የኩላሊት በሽታ ከአርባ በፊት ግሉብሊን ፍራይትስ ይዞኝ በወቅቱ ታምሜ አሁን ነፃ እንደሆንኩ ተነግሮኛል ስኳርም ቢሆን On border ነው መድሐኒት አያስጀምርም ተብዬ በምንሊክ ሆስፒታል በሚከታተሉኝ ዶ/ሮች ተነግሮኛል የሪሁን በሽታ ልቋቋም አልቻልኩም በተለይ በጉልበቶቼ አካባቢ Sharp pain ኛል አልጋ ላይ ከአንድ ጎን ወደ ሌላው ጎን ስገላበጥ ውስጥ ውስጡን ፈሳሽ መሰል የሚያቃጥል ነገር አብሮ ይገላበጣል ኸረ ዶ/ር ገላግለኝ መፈጠሬን እየረገምኩት ነውና ....وسعت 1
  • @
    @hayelomshmondi9507منذ 2 سنوات rih beahta miyasayew mlikt megetatemya lay bicha new weys lela bota laym mlkt yasayal . lemsale ye eij tuncha or ye egir tuncha lay mlktu ywetal . id="hidden7" class="buttons"> siga mekenes sibal demo tire siga new weys siga yemibal neger mulu bemulu metew new wey yetgnawn please mels . ....وسعت
  • @
    @jemilabintbaba4305منذ 3 سنوات እናመሰግናለን ።
    ስለ ልብ ድካም መንስኤዎችና መከላከሊያዎች እንድሁም ስለጭንቅላት እጢ ትንሺ ጥቆማዎች ብታደርግልን።
    1
  • @
    @tsionalex9250منذ 2 سنوات Fesashi sayihone kebate ngre new.. Endilselse miyadrgwe.. Esu sidrke new ememe yalwe.. Le esum Eko merfa alwe gulbt layi miste!
  • @
    @woldeayele6903منذ 2 سنوات ስለ ማብራራዉ ከልብ አመሰግናለሁ! ነገር ግን ብዙዎች የዓሳ ምግብ ይከለክላሉ አንተ ግን መመገቢ እንደሚቻል ታብራራለህ፡፡ የትኛዉ ነዉ ትክክለኛዉ? ቀይ ስጋ ጥረዉ ነዉ ወይም ብስል ነዉ?
  • @
    @azmiyerayawa7835منذ 2 سنوات እናቴ በዚህ በሽታ እየተሰቃየች ነው አንድ ቀን አታድርም ያለ ኪኒና
  • @
    @rhamarhama3698منذ 2 سنوات እባክህ ዶክተር ባአላህ እናቴ በእሪህ በሽታ እየተስቃየችብኝ ምናባቴ ላድርጋት ዶክተሮቹ መዳኔት የስጧታል ግን እየባስባት ሄዴ እባክህን እርዳኝ ባአላህ ጨቆኛል እናቴን አጣታለሁ ብየ ፍርቻለሁ እባክህ ስልክህን እፍልጋለሁ 3
  • @
    @habtamunega6336العام الماضي አሳን ሳይጨምር ያልከው ልክ አይደለም ዋናው እንደውም አሳ ነው ምክንያቱም ከፍተኛ ፕሮቲን አለው። 1
  • @
    @eshetuayele3499منذ 2 سنوات እናመሰግናለን ዶር የዩሪክ አሰድ ሌቭሉ ከ7 በታች ሆኖ እያለ ህመሙ ብዙ ጊዜ ይከሰታል ምን ባደርግ ይሻላል ? 2
  • @
    @liyu106منذ 2 سنوات እኔ እጄ ከአመት በላይ ሆነኝ ሲጀምረኝ ቀና ማድረግ ነበር ያቃተኝ መገጣጠሚያ ላይ የተወሰነ እብጠት ነበረ ይባስ ብሎ ሌባ ጣቴ አቀርቅራለች ቀና አትልም በጣም ፈራሁ በሰላም ከሃገሬ ወጥቼ በሽተኛ ሆኜ መመለሴ አሳሰበኝ 1
  • @
    @abyssiniaethiopia5331منذ 2 سنوات ብርድ አገር የሚኖሩ ህዝቦች በብዛት ኦንደሚጠቁ ይነገራል: አርተራይተሰ. አንተ ምን ትላለክ? like of sunshine couse vitamin D,
  • @
    @mobileyouumobileyouu363منذ 3 سنوات በአማርኛ በስነስርአት አታስረዳንም እንዴ ስድ ንባብ ነው የሚመስለው አይገባም ኢንግልዝኛ ይቀላቅላል እንዴት ይገባል ቀዥቃዣ 1