المدة الزمنية 19:22

ለደም አይነት ኦ የተፈቀዱና የተከለከሉ የአልኮል መጠጦች/Blood type O

بواسطة Ethio Family Tube
41 090 مشاهدة
0
1.2 K
تم نشره في 2021/07/10

የቢራ መጠጦች ከመጠን በላይ የሆድ መነፋትን አና ወፍረትን ያሰከትላሉ ፤ ውስጣቸው ያላቸው የካሎሪ መጠን ይብዛም ይነስም ለሰውነታችን የሚጠቅም አይደለም ፤ ቢራን አዘውትሮ እና ከመጠን በላይ መጠጣት በወንዶች እና በሴቶች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሰከትላል ፤ በተለይም እደሜ ከ30 አመት የሆነ ሰው ቢራን በሚጠጣበት ግዜ በወንዶች በሆዳቸው አካባቢ በሴቶች ደግሞ በኩላሊታቸው እና ጀርባቸው ላይ ከፍተኛ የሆነ የስብ ክምችት እንዲኖር ያደርጋል ፡፡ የዚህ ስብ ያለመጠን መከማቸት ደግሞ ላልተፈለጉ ከባድ የጤና ችግሮች ላይ ይጥሉናላል ፤ ለመጥቀስ ያክል የደም ግፊት ፣ የካርዲዮቫስኩላር በሽታን ፣ የክሌስትሮል መጠንን ሚዛን በማዛባት ጉዳት ላይ ይጥሉናል ፡፡

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 100