المدة الزمنية 22:12

Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የጠፋው አርቲስት አሜሪካ ተገኘ “ቀሚስ ለብሼ ነው ያመለጠኩት”

بواسطة Qin Liboch
184 872 مشاهدة
0
4.8 K
تم نشره في 2020/02/21

ክብራን ተመልካቾቻችን የኮሜዲያን ተመስገን መላኩ የዩቱብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ያሁኑ /channel/UCFNUGif_uwY4Aw4FevKnZ1w ********************************** “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money. ****************************************************** (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም! ****************************************************** Buy a product here and help Muday Charity Association ****************************************************** https://teespring.com/Qin-leb-tube?utm_medium=email&utm_campaign=seller_campaign_launch_2&utm_source=Seller_mktauto_us#pid=2&cid=2122&sid=front ******************************************************************** ========FOLLOW US======= Telegram:- https://t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cTLuF_nkg Youtube:- /channel/UCsQ3w1a-2Da9iqJeNVotQSg Facebook:- https://www.facebook.com/QinLebochTVandRadio/ Website: http://www.bogastube.net/ Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 506
  • @
    @milan8639منذ 4 سنوات Temesgen my favourite comedian! Am happy to see him 7
  • @
    @aynaddisedema7770منذ 4 سنوات በዚህ ምሽት ሰላም ጠ፮ና ፍቅር ደስታ ይብዛላችሁ ክፉውን ያርቅልን መልካም ነገር ይግጠመን ደና እደሩልኝ ፍፄ እንኳን በደና መጣህ 13
  • @
    @user-ed5us1hq7vمنذ 4 سنوات ከ6 አመት ቆይታ ቦሀላ ነገ ወዴ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ናው እስት በሰላም ግቢ በሉኝ 377
  • @
    @user-zi1pu4wg7iمنذ 4 سنوات ፍፄ እድሜህ ይርዘም ትዳርህ ይባረክ ቅንነትን ከአንተ ተምሬያለሁ 89
  • @
    @workafhuralebu4892منذ 4 سنوات I am glad to see you my brother I used to laugh by your comedy you are very funny we need to see you again 1
  • @
    @birukgissila6934منذ 4 سنوات I really like Temesgen, and really missed him. Exceptional men 1
  • @
    @yggdgdhg3583منذ 4 سنوات ፋፄ ምርጥ ሠዉ አንተ ሥትጠፉ እሙ ጠፋች ለእድገቷ አሰፈላጋዋ ነበረክ ባለሆበት እሥከነቤተሠብክ ሠላምህ ይብዛ ፉፄ 13
  • @
    @Hiyab7512منذ 4 سنوات Fitsum you are so humble god bless you
  • @
    @elsahhh3056منذ 4 سنوات እንኳን ደና መጣቹ ቅን ልቦች ፋፄ ተናፍቀቃል የኔ መልካም ፀባይ ሰናይ ፍፄን የምትወድ እጃቹን አንሱ 40
  • @
    @user-tg4iu6mn1bمنذ 4 سنوات ባትሪ ውይ በልጅነቴ ነው ያንተን ፊልም የማውቅህ ተሙ ሰላምህ ይብዛ በእውነት ስላየሁህ ደስተኛ ነኝ ፍፄ እናመሰግናለን
  • @
    @user-ys8rl3cr5vمنذ 4 سنوات ፊቱም ድምፅም ወፍሯል ስልህ ፍፄ
    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተሙ ፍፄ ውድድድድ
    6
  • @
    @sara-sq4feمنذ 4 سنوات ፍፄ ስለመልካም አስተሳሰብህ ሳላደንቅህ አላልፍም እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ 2
  • @
    @user-uk2yj3zz3kمنذ 4 سنوات በጣም እናመሰግናለን ፍፄ እድሜና ጤና ይስጥህ ከቅን ልቦች በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ ቅን ልቦች ያብዛልን 1
  • @
    @addisaddis3562منذ 4 سنوات እናመሰግናለን ፉጼ እንኳን አየነው ደስ ይላል ሁሉም እንዲህ ቢመቻቸው ደስ ይለኛል!!! 2
  • @
    @segenettube8120منذ 4 سنوات ፍፂ ቅን ስው ናፍቀህኝ ነበር ይመችህ ባትሪ የት ጠፋህ አምሮብሀል
  • @
    @kmm9838منذ 4 سنوات ሰላም ፍፄ ቅን ሰው ሰላምህ ብዝት ይበል ቤተሰብህን ይጠብቅልህ
  • @
    @user-lv4oc9ll8lمنذ 4 سنوات አይንህ ያላየውን ጆሮህ እንዲ መስክር አትፍቀድለት ልብህ ያላመነዉን አፍህ እንዲያወራ አትፍቀድለት መልካም ምሸት 81
  • @
    @FM-xx3ltمنذ 4 سنوات Ur the best I always wanted ur show keep up brother one love for all Ethiopian people's may Allah protect as peacefully ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ 3
  • @
    @tigest9744منذ 4 سنوات ፍፄየ ሰወድህ የኔገራገር እግዚ አብሔር ይጠብቅክ ተናፍቀህ ነበረ እዳተ ቅን መልካም ሰው እድንሆን አምላክ ይርዳን ለሁላችንም! 1
  • @
    @amydenekew3854منذ 4 سنوات Woooow Fiseyee Thank you betam Temun selasayehen
  • @
    @reahaldemble2659منذ 4 سنوات One of my favorite comedian Temesgen melaku.nice to see you. 1
  • @
    @fisumtilahunfisumtilahun8511منذ 4 سنوات ውይ የኢትዮጵያ እናቾች ፍቅርእኮናቸው የኔም እናት እዲእያረገችነበር። የሰፈር ልጆች የምታስመልጣቸው ታዲያ አሁን ያላት በሰፈሩ ወጣት የተለየፍቅርነው 3
  • @
    @rahelhirut3347منذ 4 سنوات ፍፄ ጌታ ዘመንክን ይባርከው አንድ ነገር ልገርክ እመቤትን ብዙ ሰወች በጣም ሲያደቋት አንድ ልጃን ብቻውን አሳደገች ተብሎ ብዙ ሰው ሲያደቃት እሰማ ነበር ግን ወደኔ ስመለስ ፍፄ እናቴን ሳስባት በጣም ትገርመኛለች አስር ልጆችን ያላባት እናትም አባትም ሆና አሳደገችን እስቲ ፍፄ ይችን እናት እንዴት ላመግናት እስቲ ንገረኝ እባክህ እሷ እንድ ሆና ለዚህ ሁሉ ዋጋ ከፈለች . ዋጋ የከፈሉልን ሳናመሰግን እዳይረፍድብን ስትል ሁሌም እናቴ ትዝ ትለናለች እባክህን ፍፄ ይችን ጀግና እናት አመስግንልኝ ....وسعت 2
  • @
    @rosymulgeta4937منذ 4 سنوات ፈጽ የኔ ወድም ገለጽ ነህ እኮ ፈጣሪ የጥበቀህ ሊላ ቃላት ያጠራጥረኛል ልጅህን ፈጣሪ ያሳድገልህ
  • @
    @eeoj4141منذ 4 سنوات kikkkkikkk እረ ያስቃል ።ምናለ እንግሊዘኛውን ሰጥቶ ባበደ ።በጣም አምሮብካል ፍፁም እረ ተመለስ በዛ እንዳትቀር
  • @
    @user-zh8xu2zq7eمنذ 4 سنوات ፍፄ እድሜክ ይርዘም ዘመንክ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ ከምላው ቤተሰብክ ይሁን 2
  • @
    @user-nj1dz9bf9oمنذ 4 سنوات ፍፅየ መልካም ሰው.ሰላምህ ይብዛልን ተናፍቀሀል .ብቅ በልልን ወደ እምየ የኢትዮጵያ.ሀገርህ ያላተ አያምርም
  • @
    @user-sb8st7yu9yمنذ 4 سنوات ከመልክ ይልቅ መልካምነት ይበለጣል እግዚአብሔር ልባችን ቅን ያረግልን ፍፂ ለሌሎችም እረአይ ነህ መቸነው አዳሜን የማገኝው የት ነህ እንደኔ ላላገባችሁ እግዚአብሔር የተቀደሰውን ይሰጠን አሜን 7
  • @
    @hlinagirma178منذ 4 سنوات ቅን ልቦች የሚለው አርእስት ስለወደድኩት አየሁት። love and peace to Africa
  • @
    @zuzumohammed7832منذ 4 سنوات መላ የቅን ልብ ቲዩብ ቤትሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 47
  • @
    @user-qt3mh6yn2fمنذ 4 سنوات ወይ በጣም ያስቃል እንግሊዘኛውን ስቶኝ ባበደ ነው የለው ከከከከከከከከከ
  • @
    @user-ph8vq5ob7eمنذ 4 سنوات አሜን የአገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝትዝትትትትት ይበል ፍፄ እኳን ደና መጣእ
    እምዬ ኢትዮጵያ ክፉሽን የሚመኙ ሁሉ የእጃቸውን ያግኙ ሰላም ፍቅር ይገስብሽ
    ስደት ላይ ሆነን ሰላም ለምናዝን ሁሉ የአገራችችን ክፉ አያሰማን አሜን በሉ አያስከፍልም ሰላም የናፈቃቹ
  • @
    @Tametmtمنذ 4 سنوات ይህን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ያርግላቹ ያሰባችሁት ይሳካላቹ ስደት ያማረረውን ከስደት ይገላግላቹ
    ጋደኞች ዩቲዩብ ስለጀመርኩ ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሩኝ ኢትዩጲያውነት መልካምነት
    21
  • @
    @woinshetgebreyohannes6976منذ 4 سنوات አረ በመሀል ድምፁ አይሠማም በተፈ አሪፍ ነው እናመሠግናለን ፍፄ
  • @
    @user-nl4jc6ce8cمنذ 4 سنوات ክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ እንግሊዘኛውን ሰጥቶኝ ቢያብድ የሚገርም ነው በሳቅ ገደልውኝ ፍፅዬ እንኳን ደህና መጣህ 4
  • @
    @saadahemam9232منذ 4 سنوات ፊፄየ የኔ መልካም እኮንም መጣህ
    ባባየን ሠላም በልልኝ ደሞ ደምሩኝ አደራ አደራ እዳታልፉኝ ሠላማችሁ ይብዛ የእማ ልጆች የመዳም ታዛዠች
    6
  • @
    @ziy7130منذ 4 سنوات ፍጼ የተቆራረጠ ሆነብኝ የዛሬው .ተመስገን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አትጥፋ ስለ ልጁ ያወራል ብዬ ነበር ህጻን ሆና ተናግሮ ስለነበር 1
  • @
    @abebasisay9273منذ 4 سنوات እውይ ተመስገን ስለ እጥሌ በማንሳትህ ደስ ይለኛል በደንብ አውቃታለሁ እሙ እና እቡ ናቸው ልጆቾ 1
  • @
    @kbhi6629منذ 4 سنوات Amen ftsye melkam sew lantem selamhn yabzalh
  • @
    @tirualemeyihunatube344منذ 4 سنوات አሜን ደስ ትላላችው ፍቅር ያብዛላችው ወንድሞች ፍፃ ልትመጣ 3 ቀን ቀረህ ሲልህ ሰመው በሰላም ለሀገርህ መሬት ያብቃህ
  • @
    @marymebaba7161منذ 4 سنوات ይሆን ዋው አሜሪካ ደስ ይላልጠፍቱ ነበር ሰው ካልሙተ ይታያል ቀልዶ ደስ ይላል ተመስገን ስላየሁክ
  • @
    @mezertgushuethiocplebrites4259منذ 4 سنوات Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you Good luck 1
  • @
    @blazingbolt8804منذ 4 سنوات ሰላም ለናተ ይሁን ቅንልቦቺ እኳን ደና መጣቺሁ ፍፄ ቅንሰው በቃ የአሜሪካ ሰው ሁነህ ልትቀርነው??? 5
  • @
    @enayko5471منذ 4 سنوات Hi temo i love you yanten comedy
    Betam new yemiasnanagn
  • @
    @tggaltigray9566منذ 4 سنوات ፍፄ አንተ ትክክል ሰው ነህ እና ሁሉም የመጣ ነገር ነስተው ወደ ፖለትካ ይገባሉ
  • @
    @mohammeduseman2386منذ 4 سنوات ክፉ ይራቅ በስላም ያስጨርሳቹሁ የሀገሬ ልጆች ፍቅር ያሽንፋል❤
  • @
    @rosymulgeta4937منذ 4 سنوات ወይኔ ቀልደኛ ነው ፈጽአ የፋሲል ወድም ነው አዴ እድ ፋሲል ቀልደኛ ነው በማርያም ደስ የላል ፈጣሪ የባረካችሆ
  • @
    @hiwotayalew407منذ 4 سنوات Fitsie bera, humble, positive and intertaing show. Thank you. Get home safely 1
  • @
    @user-je2od2mh3eمنذ 4 سنوات ምን አለ እንጊሊዘኛውን ለኔ ሰቶኝ ቢያብድ kkkkkkkkk Ere besak 16
  • @
    @etebegnikoshashaalegni4623منذ 4 سنوات አምላኬ ሆይ ኢትዮጲያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን እኔ የናፈቀኝስ የኢ/ያ ሰላም መሆን ብቻ ነው 31
  • @
    @user-gp1vi8et1dمنذ 4 سنوات Feste ebatrin besent Gizew selasyehgn dess bilonal Enamesegnalen.
  • @
    @tokkummaanhumna9908منذ 4 سنوات የድሮ ጎሮቤት ቀምስ አልብሶ ይደብቀል የ ዘንድሮ ጎሮቤት ግን ለሴይፍ አሳልፎ ይሰጣል ሀይግዜ 25
  • @
    @y.wy.w7550منذ 4 سنوات ፍፄ።መልካምስውነህ።በርተታልን።እንየግን።ፍላጎትነበረኝ።ፍልምለመስራት።ግንየትልማርና።አንተጋልገናኝ።
  • @
    @abatltilhaun7683منذ 4 سنوات Tamu she deserve Betesho
    She is Number one RESPECT